Alazar Asgedom - Official
Alazar Asgedom - Official
  • Видео 1 267
  • Просмотров 8 219 746

Видео

በመጨረሻ ሆላንድ ሆላንድን መሰለች
Просмотров 3,2 тыс.7 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
በሌላ የግብ ጠባቂ ገድል ፤ በተከላካይ ጎሎች ቱርክ ሩብ ፍፃሜ ደርሳለች
Просмотров 1,9 тыс.7 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ፖርቱጋል ሌላ ጀግና ያገኘችበት ፤ ሮናልዶ “ከትራጄዲያዊ” ፍፃሜ የዳነበት ምሽት
Просмотров 14 тыс.2 часа назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የፈረንሳይ ቡድን ሳያሳምን ሩብ ፍፃሜ ደርሷል
Просмотров 4,3 тыс.2 часа назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የስፔን ሀያልነት የታየበት ሌላ ድንቅ ብቃት
Просмотров 5 тыс.4 часа назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የጀርመን የናግልስማን ቅጥር ከተለመደው የተለየ ሆኖ የሚቆጠረው ለምንድን ነው ?
Просмотров 6 тыс.9 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የታላላቅ አጥቂዎች መፍለቂያ የነበረችው ጣልያን እንዴት ሁነኛ አጥቂ አጣች ?
Просмотров 5 тыс.9 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የጀርመን ዝምተኛ አምበል - ጉንዶዋን
Просмотров 3,5 тыс.12 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ጁድ ቤሊንግሃም ተጠባባቂ ሊሆን ? ለምን የክለብ ብቃቱ በአውሮፓ ዋንጫ ታጣ ?
Просмотров 10 тыс.12 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያው ዙር እንዴት ነበር ?
Просмотров 5 тыс.14 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ቤልጅየም እንደ እንግሊዝ ፈረንሳይ - ብዙ ድክመት ያለበት ቡድን
Просмотров 3,2 тыс.14 часов назад
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ጆርጂያ በፊፋ 74ተኛ ደረጃ - ፖርቱጋልን አሸንፋ ታሪክ ፅፋለች
Просмотров 9 тыс.14 часов назад
ጆርጂያ በፊፋ 74ተኛ ደረጃ - ፖርቱጋልን አሸንፋ ታሪክ ፅፋለች
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ማንንም ሳያሳምኑ ሁለተኛው ዙር ደርሷል
Просмотров 7 тыс.16 часов назад
እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ማንንም ሳያሳምኑ ሁለተኛው ዙር ደርሷል
የማንቸስተር ዩናይትድ “ውድቀታቸው” አጋጣሚ መሆኑን እያሳዩ ያሉት አሰልጣኝ
Просмотров 9 тыс.16 часов назад
የማንቸስተር ዩናይትድ “ውድቀታቸው” አጋጣሚ መሆኑን እያሳዩ ያሉት አሰልጣኝ
ከፈረንሳይ እና ሆላንድ በልጦ ምድቡንም መርቶ የጨረሰው አስደናቂው የኦስትሪያ ቡድን
Просмотров 7 тыс.16 часов назад
ከፈረንሳይ እና ሆላንድ በልጦ ምድቡንም መርቶ የጨረሰው አስደናቂው የኦስትሪያ ቡድን
የፈረንሳይ ተጨዋቾች ትግል ጥቁርነታቸውን ከሚጠላ ፖለቲካዊ ሀይልም ጋር ነው
Просмотров 7 тыс.19 часов назад
የፈረንሳይ ተጨዋቾች ትግል ጥቁርነታቸውን ከሚጠላ ፖለቲካዊ ሀይልም ጋር ነው
ከአርሰናል፣ማንቸስተር ሲቲ፣ሊቨርፑል፣ማድሪድ፣ሙኒክ...የማጥቃት እግር ኳስ ከሚመርጡ ቡድኖች የተሰባሰቡ ተጨዋቾች ያሉት የእንግሊዝ ቡድን- ማጥቃትን ቢመርጥስ ?
Просмотров 7 тыс.19 часов назад
ከአርሰናል፣ማንቸስተር ሲቲ፣ሊቨርፑል፣ማድሪድ፣ሙኒክ...የማጥቃት እግር ኳስ ከሚመርጡ ቡድኖች የተሰባሰቡ ተጨዋቾች ያሉት የእንግሊዝ ቡድን- ማጥቃትን ቢመርጥስ ?
የጣልያን የመጨረሻ ተዓምረኛ ደቂቃ ጎል እና የክሮኤሽያ ስብራት
Просмотров 9 тыс.19 часов назад
የጣልያን የመጨረሻ ተዓምረኛ ደቂቃ ጎል እና የክሮኤሽያ ስብራት
የፈረንሳይ የጎል እና የጎል "Plan - B" አዲስ እና የቆየ ችግር
Просмотров 3,7 тыс.19 часов назад
የፈረንሳይ የጎል እና የጎል "Plan - B" አዲስ እና የቆየ ችግር
የሆላንድ እግር ኳስ ያለ ሱሪናም ምን ይሆን ነበር ?
Просмотров 4,2 тыс.19 часов назад
የሆላንድ እግር ኳስ ያለ ሱሪናም ምን ይሆን ነበር ?
ሮድሪ - 5200 ደቂቃ እና እረፍት የለሹ ተጨዋች
Просмотров 2,6 тыс.21 час назад
ሮድሪ - 5200 ደቂቃ እና እረፍት የለሹ ተጨዋች
የቼልሲው ማርክ ኩኩሬያ ሳይጠበቅ የስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰፈላጊ ተጨዋች ሆኗል
Просмотров 3,1 тыс.21 час назад
የቼልሲው ማርክ ኩኩሬያ ሳይጠበቅ የስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰፈላጊ ተጨዋች ሆኗል
የእንግሊዝ የትሬንት "experiment" ያልሰራው ለምንድን ነው ?
Просмотров 5 тыс.21 час назад
የእንግሊዝ የትሬንት "experiment" ያልሰራው ለምንድን ነው ?
ሮናልዶ በ39 አመት፣ፔፔ 41 አመት፣ሞድሪች 38 አመት፣ዢሩ 37 አመት በአውሮፓ ዋንጫ እየተሳተፉ ናቸው።እንዴት በዚህ እድሜ በብቃት መቆየት ተቻለ ?
Просмотров 4,8 тыс.21 час назад
ሮናልዶ በ39 አመት፣ፔፔ 41 አመት፣ሞድሪች 38 አመት፣ዢሩ 37 አመት በአውሮፓ ዋንጫ እየተሳተፉ ናቸው።እንዴት በዚህ እድሜ በብቃት መቆየት ተቻለ ?
ከፍፁም ቅጣት ምት ሣጥን ውጪ ጎል የሚዘንበው ለምንድን ነው ? 13 ጎል ፤ በጨዋታ በአማካይ 0.72 ጎል..
Просмотров 1,9 тыс.21 час назад
ከፍፁም ቅጣት ምት ሣጥን ውጪ ጎል የሚዘንበው ለምንድን ነው ? 13 ጎል ፤ በጨዋታ በአማካይ 0.72 ጎል..
የግራኒት ዣካ ስዊትዘርላንድ ጀርመንን ባስጨነቀ ጊዜ ከሽንፈት የታደጋት 12ተኛ ሰው - ፉልክሩግ!
Просмотров 4 тыс.21 час назад
የግራኒት ዣካ ስዊትዘርላንድ ጀርመንን ባስጨነቀ ጊዜ ከሽንፈት የታደጋት 12ተኛ ሰው - ፉልክሩግ!

Комментарии

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 21 минуту назад

    ምነዉ ባክህ አሊዝ ቱርክን አሳነሥካት ለሆላንድ ቱርክ የምታንሰ አይመሥለኝም

  • @HabteKing-ip3jz
    @HabteKing-ip3jz 26 минут назад

    Ere የ copa america ሩብ ፍፃሜ ደርሶ እንዴት አንድ ቀን cover አይደረግልንም 🙏🙏🙏 Next day copa america

  • @FawuziGulan
    @FawuziGulan 26 минут назад

    አንተ ረሱ ወዳ መንሱር ንግግር እየመጠህ ነዉ አራ ስፖርቱን ክሪር አድርገቹ አተዉሩት ለቃቅ አድርገቹ አዉሩ እና እኛ አመቱን ሙሉ ቁጭ ብለን የሀገራት ጨወታ እንጠብቅ መይመስል ትንተና ምኑም አየምርም ወለህ የአዉሮፓ ወንጫ በተለይ እስኪ ዬተኛዉ ትንሽ ሀገር ነዉ 8ት ዉስጥ የገበዉ የተኛዉ ጫወታ ነዉ ቁጭ ብድግ ብለን ያየነዉ ሁሉም ጨዋተወች በጠም አሰልቺ ነቸዉ እኮ 90 ደቂቃ 90ቀን ሆኖነዉ ምያልቁት ግን የክለብ እግር ኳስ እናያ እስኪ ኖትንገሀምvs ሲቲ ቼልስ vs ብሬንት ፎርድ አርሴናል vs ሉተን እንዴት አይነት አስደነቂ ፉኩክር አድርጎነዉ ምጨወቱት አራ አሊዝ ተዉ ስላ አዉሮፓ ዋንጫ ደሞ በጠም አገነህ እየወራህ ነዉ እኛ ከምነየዉ ሌለ ነዉ እንዴ አንተ ምተየዉ

  • @MulunehAlebachew-qv7xs
    @MulunehAlebachew-qv7xs Час назад

    እንኳን ተወለድክልን አሌ

  • @Kedirlivrpool
    @Kedirlivrpool Час назад

    Happy Birthday Alazar❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MelesBirhanu-pn2py
    @MelesBirhanu-pn2py Час назад

    Hi Alazar Bemejemeria HBD !!! as the audit process is doesn’t finalized by the audit firm please hold the transfer until you get the confirmation. I think ke Ero 24 wichi yalu Berekat zenawoch miss tedergewal enam enesun address bitaderg ena gize bisetachew like Man united News !! Love You Bro !

  • @assegidassefa
    @assegidassefa Час назад

    HAPPY BIRTH DAY ALAZAR

  • @ethio-oldiesmusic
    @ethio-oldiesmusic Час назад

    CC: Man City

  • @HenokAtiye
    @HenokAtiye Час назад

    HBD Alex

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari 2 часа назад

    the result is 3-0

  • @WondimuWoshe-ns5sr
    @WondimuWoshe-ns5sr 2 часа назад

    Happy birthday 🎉❤ Alexo

  • @user-fk1bu7qy4s
    @user-fk1bu7qy4s 2 часа назад

    ጉራገባኝ ሚሲ ፕረስ አርግያቃል

  • @SolomonAyalew2127
    @SolomonAyalew2127 2 часа назад

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት 🎉

  • @ambachewalemu4062
    @ambachewalemu4062 2 часа назад

    HAPPY BIRTH DAY ALEZZZZZ

  • @EzraHabetamu
    @EzraHabetamu 2 часа назад

    መልካም ልደት አሊዛችን

  • @user-fk1bu7qy4s
    @user-fk1bu7qy4s 2 часа назад

    ለዚሰዉይ ከልክበላይ ክቡርእይሰጣቹት ነው

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 3 часа назад

    HBD Alaz🎉🎉🎂🎂 wow 👌👏👏👏

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 часа назад

    Thanks አሌ የምር ማንም ያላወራላት ግን ደሞ የውድድሩ ሰርፕራይዝ ቡድን ነች እናም ስለለ ቱርኪ መስማት ፈልጌ ነበር ምክኒያቱም የዘንድሮውን አውሮፓ ዋንጫ አብዛኛውን ጨዋታ በስራ ምክኒያት ማየት ስላልቻልኩ ግን ያው አንተ እስካለህ ድረስ አልቸገርም አቀራረብህ ከቲቪ የተሻለ ስለሆነ እንዳየሁት ነው ምቆጥረው አሌ በድጋሚ thanks

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 часа назад

    ❤❤❤

  • @abeltadesse606
    @abeltadesse606 3 часа назад

    HBD🎉 ale

  • @guramayle2127
    @guramayle2127 3 часа назад

    በፍፁም አይሻልም አለም ዋንጫ ካልክ ግን ለኔ አለም ዋንጫን ማየት እመርጣለው

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 4 часа назад

    Intelligence is not just about knowledge; it’s about using that knowledge to make a difference. You are making a difference. It's amazing how you manage your topics. Happy birthday, a true mastermind and great wordsmith!

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 4 часа назад

    ኦስትሪያ ከ ቱርክ የነበረውን ውጤት ነው ለሆላንድ የለጠፍከው አስተካክለው

  • @user-op3ts9zy1x
    @user-op3ts9zy1x 5 часов назад

    happy birthday my hero

  • @user-eo7xi8hz2w
    @user-eo7xi8hz2w 5 часов назад

    መልካም ልደት አሌክሶ ለምርጥ እና ጥልቅ እስፖርታዊ ትንተናዎችህ እናመሰግናለን እንኳንም ተወለድክልን 🎂🎂🎂

  • @KiyaBerhanu-gt8uk
    @KiyaBerhanu-gt8uk 5 часов назад

    ❤❤

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 5 часов назад

    አሊዝ መልካም ልደት

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 5 часов назад

    Gakpo le clubu dimet lehageru neber😢😢

  • @user-gc6zd6wg1m
    @user-gc6zd6wg1m 5 часов назад

    ቱርክ ለፈጸሜ ትደርሳለች ታያላችሁ

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 6 часов назад

    አሌዝ ምርጡ እንኳን ተወለድክ 🎂

  • @sebehadinyasin17
    @sebehadinyasin17 7 часов назад

    ጫወታዉ 3 ለ 0 ነዉ እኮ

  • @sebehadinyasin17
    @sebehadinyasin17 7 часов назад

    የሀገራችን ምርጡ ተንታኝ አሊዬ❤

  • @sebehadinyasin17
    @sebehadinyasin17 7 часов назад

    Gakpo effect

  • @Honad-uy3xe
    @Honad-uy3xe 9 часов назад

    አሌክሶ ዛሬ ተሳስተሀል ሜሲ የጎል እድል በመፍጠረረና በአሲስቱ በአጨዋወት ስታይሉ አልተቀየረም ከፍጥነቱ በስተቀር ከሮናልዶ ገዳፊዎች ጋ ላለመጋጨት መሲን መውቀስ ተገቢ አይደለም እንዳልከው ከ3021 በኀላ 3 ዋንጫ ያሳካ ተጫዋች ያውም የጨዋታው ኮኮብ ሆኖ ተደስተን ሳንጨርስ እውነት አስከፋሀኝ ሮናልዶ ከመጨቃጨቅና ፔናሊቲ ከመጠበቅ ቡድኑን እንደሜሲ ቢያግዝና የቡድን አጋሮቹ ፍቅር ቢሰጥና ተቀያሪ ሆኖ ቢያበረታታ አሪፍ ነው ባይ ነኝ ሜሲን ለመብለጥ በሮዶ ውስጥ ውሎ ቢያድር ዋጋ ቢስ ነው

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 12 часов назад

    አላዛር በጣም የበሰለ ትንተና ሰጥተሀል thank u ግን አንድ ያልገባህ የመሠለኝ ቡድኑ የተሠራው በሮናልዶ ዙሪያ ነው የሠራሁት ነው ያለው አንድ ጎል እንዲያገባ ተፈልጎ ነው ያቺ ጎል ብትገባ የዕድሜ ልክ ሪኮርድ ለማስመዝገብ ነው በስድስት የአውሮፓ ሻምፒዮን በሁሉም ጎል ያገባ የሚለውን ሪከርድ ተፈልጎ ነው የሚሰለፈው. በዙሩ አንድ ቢያገባ ኖሮ ዘጠና ደቂቃ አያሰልፈውም

  • @user-hc4se5rr3s
    @user-hc4se5rr3s 17 часов назад

    አሌ ክርስቲያኖን ጠምደከዋል ከልክ ያለፈ ትችት ካንተ አይጠበቅም

  • @mikyastsegaye7834
    @mikyastsegaye7834 22 часа назад

    Great analysis!!!

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 22 часа назад

    ሮናልዶ ቤንች ከሆነ ፈረንሳይን ያሸንፋሉ።

  • @user-fk1bu7qy4s
    @user-fk1bu7qy4s 22 часа назад

    ምንድነውሳያሳምንማለት 0000000ጎል

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 11 часов назад

      Watch Netherlands yesterday game to know about "masamen"

  • @berekttakele5616
    @berekttakele5616 22 часа назад

    ስለ ማንቼ ብዙ ሚወራ ጉዳይ አለ ነገ እንጠብቃለን አላዛር 🙌

  • @Abduy194
    @Abduy194 22 часа назад

    እንኳን አደረሰህ አሊዝ 🎉

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 23 часа назад

    Happy sport journalists day👏

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 23 часа назад

    አሌክስ በብቃቱ ፣ በሞራል ልዕልናው ፣ ለፍፁምነት በተጠጋው ፕሮፌሽናልነቱ ።፣በፕሮግራም በአቀራረቡ ፣ ጆሮ ገብ በሆኑ ትንታኔዎቹ ፣ እና ስፖርታዊ አረዳዱ ከፍታ የተነሳ እንዲህ እንዲያ ነው ሳንል ለእንቁው የስፖርት ጋዜጠኛ መልካም የስፖርት ጋዜጠኞች ቀን ብለናል።

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 23 часа назад

    Alexo መልካም የስፖርት የጋዜጠኞች ቀን እንኳን አደረሰህ

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 23 часа назад

    አሌክሶ አንተ ሰው ነህ ስሜት አለህ ሜሲን ማድነቅ መውደድ መብትህ ነው በተቃራኒው ሮናልዶን አለማድነቅም አለመውደድም ይሄ ነገር ግን ፕሮግራምህ ለይ እየተንፀባረቀ ነው ለማንኛውም ይመችህ እኔ በበኩሌ ሮናልዶ በኳስ እንደማደንቀው በእግር ኳስ analyst ያንተም አድናቂ ነኝ ❤

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe День назад

    ሳሊባ ይለያል 😍🔥

  • @amu12346
    @amu12346 День назад

    Intro bayinorew endet des yil neber

  • @TesfayeKiya
    @TesfayeKiya День назад

    Alazar &50werk bexam newu mwedachu .❤❤❤ tesfaye nangi ya Bobby farmino wedaj

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti День назад

    አሊዝ እኔ የ CR7 አድናቂም ሲበዛም ወዳጅም ነኝ ከነችግሩ እወደዋለሁ ❤❤❤ እውነታውን ግን አልክድም አሁን ቤንች መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ ሌሎቹንም የመጫወት ነፃነት እየነሳቸው ነው

  • @yimamErmrm
    @yimamErmrm День назад

    ጋዜጠኛውን ነፃነት ልገፉት ነው እንደ አንድ ሰወች ለምን ይተቻል ማለት ምን ማለት ነው በቡዱኑ ያለውን ክፍቱት እና ጥንካሬ ታልተናገረ ምን ትርጉም አለው ጋዜጠኝነት